Jump to content

መለጠፊያ:ሙከራ2

ከውክፔዲያ

መግቢያ ሐተታ

      ውክፔዲያ የተሟላ፣ ትክክለኛ እና፡ ነጻ መዝገበ ዕውቀትን በብዙ ቋንቋዎች የሚያቀርብ የትብብር ሥራ ውጤት ነው። ይህ የአማርኛው ውክፔዲያ ጥር 18 ቀን 1996 ዓመተ ምሕረት (27 January 2004 እ.ኤ.አ.) የተጀመረ ሲሆን አሁን 15,404ጽሑፎችን፡ አካቶ ይዟል።
      ውክፔዲያ የጋራ ነው። ማንም ሰው ለዚህ መዝገበ ዕውቀት ኣስተዋጽዖ ሊያደርግ ይችላል። አባልነት ለመግባት ዕላይ በስተቀኝ «መግቢያ» የሚለውን ተጭነው ይችላሉ። ጽሑፍ ለማቅረብ ወይም በአርትዖት ሥራ ለመሳተፍ ዘዴው በጣም ቀላል ነው ፤ ከላይ «መልመጃ» የሚለውን አፅቅ ይጫኑ። አንባቢያን ባላቸው ማናቸውም አይነት ዕውቀት ሁሉ ቢሳተፉ ለመዝገበ እውቀቱ ማደግ አስተዋጽዖ ያደርጋሉ። ይጻፉ! ይሳተፉ!

የዕለቱ ምርጥ ምስል
የዕለቱ ምርጥ ምስል

ስዕል:450px-Rome Stele.jpg ሮም የነበረው የአክሱም ሃውልት.

[[|]]
የመደቦች ዝርዝር
የመደቦች ዝርዝር
ይህን ያውቁ ኖሯል?
ይህን ያውቁ ኖሯል?

  • ሰው ልጅ ፀጉር ዘለላ ሳይበጠስ እስከ 3 ኪሎግራም ማንጠልጠል ይችላል።
  • ሴቶች ከወንዶች ሁልት እጥፍ ጊዜ ዓይናቸው ተከፍቶ ይከደናል።
  • የሰው ልጅ ሳይንገዳገድ ለመቆም 300 ጡንቻወችን አንድ ላይ ማሰራት አለበት።
  • በኢትዮጵያ የመጀመሪያው ቲያትር ቤት የሃገር ፍቅር ቴአትር ሲሆን የተመሰረተው በ1927 የሃገር ፍቅር ማህበር በሚል ስም ነበር።
  • ለመጀመሪያ ጊዜ በምንሊክ መልክ ታትመው የወጡት ገንዘቦች ስራ ላይ የዋሉት በ1886 ዓ/ም ነበር።
[[|]]
አዲስ ፮ መጣጥፎችዝርዝር
አዲስ ፮ መጣጥፎችዝርዝር
[[[:መለጠፊያ:Fullurl:]] fe0000>ቀይር]

18 ማርች 2025

  • 19:4319:43, 18 ማርች 2025 2,351,855 (ታሪክ | አርም) [88 byte] 102.218.51.240 (ውይይት) (አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «=ህዝብ ቁጥር= * ወንድ ~ 1,164,442 * ሴት ~ 1,187,413 {{መዋቅር}}») Tags: Recreated በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
  • 13:3713:37, 18 ማርች 2025 ማሻ (ታሪክ | አርም) [562 byte] 102.218.50.66 (ውይይት) (አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «=መቅደላ= መቅደላ ወረዳ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በደቡብ ወሎ ዞን ከሚገኙ 24 ወረዳዎች አንዷ ስትሆን የወረዳዋ ርዕሰ ከተማ ማሻ ትባላለች። ማሻ ከደሴ 152 ኪሜ ርቀት ላይ ትገኛለች። ወረዳው በምሥራቅ ከተንታ ወረዳ፣ በምዕራብ ከደቡብ ጎንደር ዞን እና ከሳይንት ወረዳ፣ በሰሜን ከሰ...») Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ

16 ማርች 2025

[[|]]
ታሪክ በዛሬው ዕለት
ታሪክ በዛሬው ዕለት

መጋቢት ፲፩

  • ፲፭፻፳፪ ዓ/ም - ከአህመድ ግራኝ ጋር ሽምብራኩሬ በተባለ ቦታ ላይ በተደረገ ጦርነት ራስ ኅዱግ፣ ራስ ማኅፀንቶ፣ ገብረ መድኅን እና ብዙ የኢትዮጵያ ሠራዊት አለቁ።
  • ፳፻፪ ዓ/ም - የአፍሪቃ ኅብረት የሠላምና ጸጥታ ምክር ቤት በማዳጋስካር ሕገ መንግሥታዊ ሥርዓቱን በኃይል በለወጡ ግለሰቦችና ተቋማት ላይ የተጣለው ማዕቀብ ተግባራዊ እንዲሆን ወሰነ፡፡
[[|]]
የዕለቱ ፅሑፍ
የዕለቱ ፅሑፍ
[[[:መለጠፊያ:Fullurl:]] 000>ቀይር]


ቢግ ማክሃምበርገር ዓይነት ሲሆን በፈጣን ምግብ ቤቱ ማክዶናልድስ የሚሸጥ ነው። ሃምበርገሩ ለመጀመሪያ ጊዜ የተፈጠረው በ1960 ዓ.ም. በአሜሪካኑ ጅም ዴልጋቲ ነበር። ሁለት የተፈጨ የበሬ ስጋ ክቦችን፣ ሰላጣ ቅጠል፣ ዓይብ፣ ሽንኩርት፣ ፒክልስ እና ሶስት የሰሊጥ ጠፍጣፋ ዳቦዎችን ከማዋዣ የቢግ ማክ ሶስ (መረቅ) ጋር ይይዛል።

ቢግ ማክ በኣሁኑ ዘመን በአለም ዓቀፍ ደረጃ ከፍተኛ ተዎዳጅነትን በማግኘቱ ዘ ኢኮኖሚስት የተሰኘው የሥነ ንዋይ ጋዜጣ በያመቱ ቢግ ማክ ኤንዴክስ የተባለ መረጃ ያትማል። ቢግ ማክ በያገሩ የሚሸጥበትን ዋጋ በማዎዳደር፣ የየአገሩን የኑሮ ውድነት ለማነጻጻር ይጠቀምበታል።
[[|]]
ይጠይቁ፣ ይሳተፉ !!!
ይጠይቁ፣ ይሳተፉ !!!
[[[:መለጠፊያ:Fullurl:]] 000>ቀይር]
ስለ ምን ለማወቅ ይፈልጉ ነበር?በዚህ ያቅርቡ።ቀልዶችን እዚህ ላይ ይጨምሩ!

can't see the Amharic font?

Click here to download the Amharic Unicode.
[[|]]
የሥራ እህቶች
የሥራ እህቶች
[[[:መለጠፊያ:Fullurl:]] 000>ቀይር]


ነጻ መጽሐፈ ዕውቀት የሆነው የውክፔዲያ አስተናጋጅ Wikimedia Foundation ነው።
ይህ ለትርፍ-ያልሆነ ድርጅት አያሌ ልዩ ልዩ የጋራ ጥቅም ሥራ እቅዶች ያካሂዳል፦

[[|]]

|}

Follow Lee on X/Twitter - Father, Husband, Serial builder creating AI, crypto, games & web tools. We are friends :) AI Will Come To Life!

Check out: eBank.nz (Art Generator) | Netwrck.com (AI Tools) | Text-Generator.io (AI API) | BitBank.nz (Crypto AI) | ReadingTime (Kids Reading) | RewordGame | BigMultiplayerChess | WebFiddle | How.nz | Helix AI Assistant